Jump to content

ፕትኬርን ደሴቶች

ከውክፔዲያ
ፖሊኔዥያ
የአዳምስታውን ቤተክርስቲያን

ፕትኬርን ደሴቶችፖሊኔዥያ የሚገኙ የዩናይትድ ኪንግደም ባሕር-ማዶ ጥግኝ ግዛት ነው። አሁን 57 ሰዎች ብቻ ይኖሩበታል። እነኚህ ሁሉ የባውንቲ መርከብ ሽፍጣዎችና የታሂቲ ሰቶች ተወላጆች ናቸው። ቋንቋዎቻቸውም እንግሊዝኛፕትኬርንኛ ናቸው። ሁላቸው የ፯ኛው ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን አባላት ናቸው።