Change Is Must
Change Is Must
ወደ ሺቕብ እንድንወጣ ወይም ቁልቁል እንድንወርድ የሚያደርገን ውጫዊ ሳይሆን የገዛ ውስጣዊ ኣመለካከታቸን ነው።
William James, Harvard university the greatest achievement of 21 century is you can change
everything by merely change your attitude only.
The 85% of one to get job or progress is your attitude. 15% is skill and profession. But
surprisingly all men women kill their time investing on the 15%. While the 85% forgotten.
Winning and success depends on the 85% of key which is attitude. The foundation to success is
attitude.
Our attitude is a ladder to in our way to success if positive and are obstacles in the way to
success if negative. From think and grow rich every problem comes with its solution.
ኣመለካከታችን በጥቅልሉ ችግሮች እንዴት እንደምናያቸው ያስረዳናል።
Productivity and profitability of organization can be increased if only the workers are willing to
change their attitude and faithfulness and minimum wastage of time.
In the fast-growing economy, from experience skilled manpower የሰለጠነ የሰው ሃይል is better
ይበልጣል than machines የማምረቻ መሳርያ and owned money ተቀማች ገንዘብ. properly
managed skilled manpower is wealth and on the contrary poorly managed man power
skilled man power.
የታላላቅ ድርጅቶች ጥንካሬ የሚገነባው በደመወዝ ኣከፋፈል ወይም በስራ ሁኔታዎች ኣይደለም ይልቁ የሚገነባው
በሰራተኞቹ ኣመለካከት እና የርስበርስ ግንኝነት ነው።
This is attitude.
We should be beautiful one and whole as sun in every aspect. የግል የማህበራዊ እና የሞያዊ ጉዳዮች
እንደተጋችቡን ነው።
Education
ትምህርታችን ለመኖር ምን ማድረግ እንዳለብን ሳይሆን እንዴት መኖር እንዳለብን ሊያስተምረን ይገባል።
ኣሉታዊ ኣመለካከት እንዳለን ካወቅን ለምን መለወጥ ያስችግርናል?
ሁሉም ስለሚገደብ ደስታችን የጋደኛችን ብዛት ስኬታችን ያነገር ምቾት ይሰጠናል። ሃላፊነት የበዛብት ይህን ኣለም
ይህ ትክክለኛ ነጻነት ይመስለናል።
Be responsible for every deed. Because you have the capacity to adjust/rewind your direction of
attitude every morning.
በጎ ኣመለካከት የሚገነቡብት መርሆች ጠንቅቆ በማውቅና መርሆች በማወቅና መርሆች ለመተግበር ቁርጠኛ
መሆን
ኣወንታዊ ሰው መሆንን ከልብ በመሻት
የቀና ኣመለካከት ዲሲፕሊኖች በይዕለቱ ገቢራዊ ለማድረግ በምጣር
We need to change our way from visionless to man of vision. ከ ዓላማ የለሽ ወደ ዓላማ-መር።
ዓላማችን እቅዳችን ኣደራጅተን ወደ ፊት መጋዝ ይኖርብናል። ስለ እውነት ታማኝነት ና መሰል ማሰብ ኣመለካከታችን
ወደ በጎ ና ኣወንታዊ ሁኔታ ስለሚቀይረው። ሁሌ በጎ በጎ እናስብ።
በክምር ኣፈሩ ሳይሆን በጠጠርዋ ወርቅ ብቻ ማትኮር። ሰው በመጨረሻ የሚያገኝው በጣም ኣጥብቆ የፈለገውን ትኩረት
የሰጠውን ነው የሚያገኝው። ቅን ኣሳቢ ሁኑ የኣእምሮ ሰላማቹ ማንም ሊያናውጠው የማይችል ጥንካሬ ይኑራቹ።
ለምታገኙት ሰው ሁሉ ጤንነትን ብልጽግነት ደስታ የሚፈጥር ነገር ብቻ ኣውሩ። ጟደኛቻቹ መልካም ገጽታቸውና
ጥንካሬያቸውን የምታደንቅ መሆናቹሁን ይወቅላቹ። የሁሉም ነገር በጎ ገጽታ ይታያቹ። የምታስቡትም ሆነ የምትሰሩት
ለጥሩ ነገር ይሁን። ከሌሎች የምትጠብኩት ምርጥ ምርጡን ጠብቁ። በገዛ ራሳቹህ ስኬት የምትደሰትቱን ያክል በሌሎች
ስኬት የምትደሰቱ ሁኑ። ያልቱን ጥቃቅን ነገሮችን/ስህተቶችን በመርሳት ኣትኩሮታቹ በቀጣይ ትላልቅ ድሎች ኣሳርፍ።
ለሁሉም ፈገግታ ለግሱ። ያላችሁ ግዜ በጠቅላላ ራሳችሁን ለማሻሻል በማዋል የሌሎች ስራ ለመንቀፍ ገዜ ኣይኑራቹ።
ለንዴት ለፍርሃት እጅ ኣትስጡ።
ነገሮች ማዘግየት መጥፎ ወደ ሆነ ኣስተሳሰብ ይመራናል። ነገሮች ማዘግየት ካለመሰራቱ የባሰ ውስብስብ ወደ ሁኑ
ስሜት ይመራናል። የተጠናቀቀ ስራ እርካታና ሃይል የምያጎናጽፍ ሲሆን ያልተጠናቀቅ ስራ ግን ሃይል ይመጥጣል
እርካታም ያሳጣል።
በጎ ኣመለካከት ለማዳበር ፍላጎት ካለን ዕቅዶቻችን መጠናቅቕ በሚገባችው በተገቢው ጊዜ እያጠናቀቅን ሕይወትን
ዛሬን ብቻ እንደምነኖራት ኣድርገን እንኑራት። ሕይወት ልክ ልብስ እንደመቀየር ኣይደለችም ህይወት በተሰኘው ጭዋታ
ኣንድ ና በድጋሜ የሚገኝ ኣይደለም። ያን ዕድል ማባከን የሚፈጥረው መዘዝ ከባድና እስከ ቀጣዩ ትውልድም ሲጉዝ
The job you can do must not be done tomorrow. Benjamin franklin